ዛሬ የተለያዩ ሶፍትዌሮች በተለያዩ ዘርፎች፣ የኢኮኖሚ አሰራር ውስጥ ጥቅም ላይ ውለዋል
ሁሉም የበለጸጉ አገራት በሶፍትዌር ላይ በጣም ጥገኛ ናቸው።
በሶፍትዌር ቁጥጥር ስር ያሉ ስርዓቶች ቁጥር በፍጥነት እያደገ ነው።
ከአውሮፓ ባገኘነው ትምህርት እና ልምድ የኢትዮጵያን አሰራሮች ኮምፒተራይዝድ የማድረግ ራዕይ አለን።
በዛሬ ቴክኖሎጂ ላይ ተመስርቶ የተገነባ እና ለስራዎ ዕድገት የሚያመጣ አሰራር እናቀርባለን።
በዚህ ገጽ ላይ የምንሰጣቸውን ዋና ዋና አገልግሎት ማየት ይችላሉ: አይተው የወደዱት ነገር ካለ የአግኙን ቅጹን በመሙላት መልክት ይላኩልን
ወይም እዚላይ ክሊክ አርገዉ ይጻፉልን
:: እዚህ ላይ የተዘረዘሩት አገልግሎቶች እንደ ማሳያ የሚያገለግሉ ሲሆኑ ከእነዚ በተጨማሪ ሌላ አይነት ሲስተም
ለእርስወ አሰረር በሚመች መንገድ መስራት እንችላለን። ከእርስዎ የሚጠበቀው የችግሩን ዓረፍተነገር ለእኛ መፃፍ ብቻ ነው!
ለጤና ጥበቃ ዘርፍ የሚውሉ ዘመናዊ መሳሪያወች ፈጠራ እና ምሕንድስና
ለበሽታ እና ወረርሽኝ ቴክኖሎጅካል እና ማሐንዲሳዊ ምላሾች
የሜዳ ወይም ማሳ ስራ ማበልፀጊያ ሮቦቶች እና መሳሪያወች
ዘመናዊ መሳሪያወችን በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ (ቢያንስ ፫ ግዜ በዓመት )
የፀሐይ ኃይል, መስመር ዝርጋታ ፤ ሃይል ቆጣሪ እና መቆጣጠሪያ (ሲስተም)
ባዮጋስ ሪያክተር, ማብሰያ እና ማሞኪያ ፤ በዘመናዊ አሰራር እና ስርጭት
የሶፍትዌር ስራዎች ለኮምፒውተሮች፣ ማይክሮ ኮምፒተሮች እና ማይክሮ መቆጣጠሪያዎች
ዘመን ሰራሽ በሆነ የቴክኖሎጂ ስርዓት የተሰሩ ውጤቶች፣
ለጤና ጥበቃ እና ለጤናማ አካባቢ
ኮምፒውተሮች የስሌት (ቀመር) ብቃታቸውን በጤና ጥበቃ እና ግብርና ዘርፍ ግምቶችን እና እይታዎችን እንዲሰጥ ማስተማር
በየትኛውም የአለም ክፍል ይታዩ
የኮምፒዩተር ፕሮግራም ድህረገፅ ላይ
የትም ሁነው ቢዝነስዎን ይቆጣጠሩ
ኮምፒዩተሮችን ማስተማር
ባር-ኮድ አንባቢ
አውቶማቲክ በሮች
ዘመናዊ መቆጣጠሪያ
ወረፋ መቆጣጠሪያ
ዘመናዊ የቤት ስርዓት